ትራምፕ በተከሰሱባቸው 34 ክሶች ጥፋተኛ ተባሉየቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ታሪካዊ በሆነ የክስ ሂደት በጠቅላላ ጥፋተኛ ተብለዋል። ፕሬዝዳንቱ ከንግድ መዝገቦች ማጭበርበር ጋር…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/rbvnvXmfXfpLBIYohyvwi7pc86ntBxXH3qy2VoPd0xtNmtubiaBhhVNbAxueC6-vLKHUGVWkozcTgQa0pY5JsazkmcDRPEiyTkuA-buM60JQISmTWf_kqlU-97AqPSLTDNIL7M6jKlSEGh94ehu_KTAd8WY5EhiKZBLqQ1jYJ2GYvow5vsF36c5uZwBfnxQxOzi1sDAsuhb7RdGJjC-nV6qhp5h7Pcj00f2Z832xKCbeg4iZHUlzi8dpEaprkGbW1_gYQ4oE4qpXr9X6k5ENVtLmbBPfP7tGs8z0y-fOZbS6fVc1vJPJLPG5ZyfFQ-XMJ0QYzj4BfIa5XSpkEXOivA.jpg

ትራምፕ በተከሰሱባቸው 34 ክሶች ጥፋተኛ ተባሉ

የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ታሪካዊ በሆነ የክስ ሂደት በጠቅላላ ጥፋተኛ ተብለዋል።

ፕሬዝዳንቱ ከንግድ መዝገቦች ማጭበርበር ጋር በተያያዘ በቀረቡባቸው 34 ክሶች በሙሉ ጥፋተኛ ተብለዋል።

በአሜሪካ ታሪክ በሥልጣን ላይ ያለም ይሁን ከሥልጣን የወረደ ፕሬዝዳንት በወንጀል ክስ ጥፋተኛ ሲባል ትራምፕ የመጀመሪያው ናቸው።

የጥፋተኝነት ውሳኔ የተላለፈባቸው ትራምፕ ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም. የቅጣት ፍርድ ይተላለፍባቸዋል ተብሏል።

ፍርድ ቤቱ ስድስት ሳምንታት በዘለቀው ችሎት ላይ ከ22 ሰዎች ምስክርነትን ሰምቷል።

ከእነዚህ መካከል የቀድሞ የልቅ ወሲብ ተዋናይት ስቶርሚ ዳንኤልስ ትገኝበታለች ሲል ሮይተርስ ዘግቧል።

ግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply