ትራምፕ “ድምጽ አጭበርብሩልኝ” እያሉ አስመራጩን የተለማመጡበት የስልክ ልውውጥ ይፋ ሆነ – BBC News አማርኛ

ትራምፕ “ድምጽ አጭበርብሩልኝ” እያሉ አስመራጩን የተለማመጡበት የስልክ ልውውጥ ይፋ ሆነ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/9EE1/production/_116337604_mediaitem116337599.jpg

ትራምፕ የተለማመጡትን የመራጭ ድምጽ ቢያገኙ በጆርጂያ ግዛት 2 ሚሊዮን 473ሺህ 634 ድምጽ በማግኘት አሸናፊ ያደርጋቸው ነበር። ጆ ባይደን ያገኙት ድምጽ 2 ሚሊዮን 473ሺህ 633 ስለነበር በትንሽ ድምጽ ልዩነት ግዛቲቱን ማሸነፍ ነበር የትራምፕ ግብ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply