ትራምፕ “ግብጽ ግድቡን ታፈነዳዋለች” ሲሉ ተናገሩ – BBC News አማርኛ

ትራምፕ “ግብጽ ግድቡን ታፈነዳዋለች” ሲሉ ተናገሩ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/8DE5/production/_115052363__114889239_gettytrump976549.png

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ጋዜጠኞች በተሰበሰቡበት የእስራኤልና የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትሮችን ሲያነጋግሩ “ግብጽ ግድቡን ታፈነዳዋለች” ሲሉ ተናግረዋል። ፕሬዝዳንቱ ለሁለቱ ጠቅላይ ሚኒስትሮች የደወሉት ሱዳንና እስራኤል ግንኙነታቸውን ለማደስ መስማማታቸውን ተከትሎ ነው። ዶናልድ ትራምፕ አክለውም ኢትዮጵያ ስምምነቱን ጥላ መውጣት አልነበረባትም ብለዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply