ትናንት ምሽት ህዳር 4 ቀን 2013አ/ም ወደ ባሕርዳር እና ጎንደር ሮኬት ተተኩሷል። በዚህም በአውሮፕላን ማረፊያው አካባቢ መጠነኛ ጉዳት ደርሷል። ስግብግቡ ጁንታ በእጁ ያሉትን የመጨረሻዎቹን…

ትናንት ምሽት ህዳር 4 ቀን 2013አ/ም ወደ ባሕርዳር እና ጎንደር ሮኬት ተተኩሷል። በዚህም በአውሮፕላን ማረፊያው አካባቢ መጠነኛ ጉዳት ደርሷል። ስግብግቡ ጁንታ በእጁ ያሉትን የመጨረሻዎቹን…

ትናንት ምሽት ህዳር 4 ቀን 2013አ/ም ወደ ባሕርዳር እና ጎንደር ሮኬት ተተኩሷል። በዚህም በአውሮፕላን ማረፊያው አካባቢ መጠነኛ ጉዳት ደርሷል። ስግብግቡ ጁንታ በእጁ ያሉትን የመጨረሻዎቹን መሣሪያዎች ጠጋግኖ ሞክሯል። ይህም ከመሞቱ በፊት የመጨረሻውን አቅሙን እየሞከረ መሆኑን ያመለክታል። ዝርዝሩን መርማሪ ቡድን ተመድቦ እያጣራው ሲሆን በቀጣይ የሚገለጽ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply