ትናንት በተከሰተው የራሽያ የሙዚቃ ድግስ ላይ ጥቃት እስካሁን ያሉ መረጃዎች ምን ምን ናቸው? በሞስኮ ወጣ ብሎ በሚገኝ አንድ የሙዚቃ ኮንሰርት ቦታ ላይ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ቢያንስ 1…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/mi5FmOQMzFcLWJrEp1gsOVW21DTGkbdTlXBKk0ZIhOjV5q4lVprW2kI6HPti5d7-pBWrPlEj-GSREqkQLqJdEcsIalIwtVrUjqijT6DpPqAmDP_bVPbCfJfVUDXjg8GoVec2uFwCbuXO8YO7p0bCjGQT_hAV_g1aqiPZWf5bQpIOu4YcTYJOH7Ikp3U7zu70Wu5Te5EglLP7rZ5NgHU4RKSmVIt1aIv3kpB8LapHlhS6mmBWfFTnj-k3qPdsjBRtn_MVJsSifI9kp_Nx1WPipsNZq84gfctRe7bUmgAyvXOgpyih_Ij3OXEbKbw_ZAmJ_mMZwi2mOjisoPVVHGj62g.jpg

ትናንት በተከሰተው የራሽያ የሙዚቃ ድግስ ላይ ጥቃት እስካሁን ያሉ መረጃዎች ምን ምን ናቸው?

 በሞስኮ ወጣ ብሎ በሚገኝ አንድ የሙዚቃ ኮንሰርት ቦታ ላይ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ቢያንስ 115 ሰዎች መሞታቸውን ሩሲያ አስታወቃለች።

 ከ140 የሚበልጡ ሰዎች በክሩከስ ከተማ አዳራሽ መቁሰላቸውም ተገልጿል

 በሞስኮ የኮንሰርት አዳራሽ ጥቃት በቀጥታ የተሳተፉ አራት ሰዎች በቁጥጥር ስር ከዋሉት 11 ሰዎች መካከል እንደሚገኙበት የሩሲያ የደህንነት ሃላፊ ለፕሬዝዳንት ፑቲን መናገራቸው ተሰምቷል

 አሜርካ ድርጊቱ ተፈጽሟል ከተባለ በኋላ፣ ከጥቃቱ በስተጀርባ ያለው የእስላሚክ ስቴት ቡድን ሆን እንደሚችል ሚችል ገልፃለች በዚህ ጉዳይ ሩሲያ አስተያየት አልሰጠችም

 አሜርካም ስለሁኔታው የበለጠ ለማወቅ እየሰራች እንደሆነ ገልጻ ዩክሬን በጥቃቱ ምንም አይነት ተሳትፎ እንዳሌላትም አስተባብላለች።

በለዓለም አሰፋ

መጋቢት 14 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply