ትናንት በግሪክ ሳይፕረስ የተጠናቀቀው የዓለም ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ጉባዔ ልዩ ሪፖርት።Inter-Orthodox Churches, assembled from all over the world, attended the Pre-Assembly consultation meeting held in Cyprus, Greece.

በጉባዔው ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤ/ክርስቲያን በአቡነ ሕርያቆስ የጣልያን እና አካባቢው ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ተወክላለች።ስብሰባው በዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክርቤት (World Council of Churches -WCC) ተደግፏል።በጉባዔው ላይ ከ20 የኦርቶዶክስ አብያተክርስቲያናት የተውጣጡ 52 ልዑካን ቡድን አባላት ተሳትፈዋል።በነሃሴ ወር ለሚደረገው የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክርቤት የኦርቶዶክሱ ዓለም ይዞ የሚቀርበው ምክረሃሳብ ላይ በጉባዔው ውይይት ተደርጓል።The meeting agreed to prepare themselves to the 11th WCC meeting in Karlsruhe, Germany From

Source: Link to the Post

Leave a Reply