ትናንት ዳግም የተቀሰቀሰው የሰሜኑ ጦርነት ዛሬም ቀጥሎ ውሏል

https://gdb.voanews.com/01a10000-0aff-0242-b080-08da86f8c0f0_tv_w800_h450.jpg

የፌዴራሉ መንግሥት ህወሓትን፣ ህወሓት ፌዴራሉ መንግሥትን የተኩስ አቁም ሥምምነቱን በማፍረስ እርስ በርስ የሚወነጃጀሉበት የሰሜኑ ጦርነት ዛሬም ለሁለተኛ ቀን ቀጥሎ መዋሉን የአካባቢዎቹ ኗሪዎች አስታወቁ፡፡

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፍአለ ዛሬ ባስተላለፉት መልእክት ህወሓት በሰሜን ወሎ በኩል ከፈተብን ያሉትን ወታደራዊ ጥቃት መከላከያ ሰራዊት፣ አማራ ልዩ ኃይልና ሚኒሻው በመመከት ላይ ነው ብለዋል፡፡

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply