ትንሳዔ እና የእንስሳት አቅርቦት

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ከተማ ነዋሪው ወጣት መላኩ ታደሰ ከመንግሥት ሠራተኛነት ለቆ ወደ ዶሮ እርባታ ከገባ ዓመታት ተቆጥረዋል። አቶ መሰለ ገረመው ደግሞ በማድለብ ሥራ ተሰማርተዋል። የእንስሳት ተዋፅኦ ሥራ ቀላል፣ አትራፊ እና ቤተሰብን ለመምራት እንደሚያስችል ሁለቱም ገልጸዋል። ዘንድሮ የገበያ ችግር እንደነበረባቸው ገልጸው እንዳይከስሩ ምርታቸውን ተሯርጠው እንደሚሸጡ ነው የገለጹት። የሥራ ቦታ፣ የገበያ ትስስር እና የብድር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply