
#ትንታጉ ጋዜጠኛ 90 ቀናትን ያለፍትህ‼ ሐምሌ 9 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ትንታጉ ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው በግፍ ዕስር ዛሬ 90 ቀናት አስቆጥሯል። በርካታ ንጹሃን በተመሳሳይ የግፍ ዕስር ውስጥ ይገኛሉ። ለፋሽስቱ የኦሮሙማ መንግስት እነዚህ ታሳሪዎች ዋነኛ ጥፋታቸው አማራ መሆናቸው ብቻ ነው። ግፍ ሞልቶ ፈሰሰ “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng // https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post