ትኩረትየማሻሻያ ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኤሌክትሪክ አቅርቦት፡-የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርብ ሃምሌ 15 ቀን 2014 ዓ.ም በመካከለኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ተሸካሚ መስመር ላይ የ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/Q5WzwJqWppM-hg35sQ6od-xxLWmhC3QL6q4mvkoRAb8fhXBk828xqNgom3Je5g9UvkyKbhKDx0W46Tq4VE6BUz3CMganysMR1qzceXnHJTVhr4drVFtKv7AVdGZgDIjhkMfuNDT995IMR2fHZSs4sclygyleTMstKY_jZM5QrvhwNHqrjOaKbjw7ve4mi5PZtE03w-TprWxrqkVnusnCmvZ_V_IiO306YuJQxMChWWl_HlipIKzTtMQdzqs-1KvT87NXJN9IwCinofsWmEEv8bfsM-X9BVCP-6t8J4XMp-inNrmpjl4aFTmoBDVSIIpBw6ep5EM-sEWsxgRQhs13Zw.jpg

ትኩረት

የማሻሻያ ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኤሌክትሪክ አቅርቦት፡-

የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርብ ሃምሌ 15 ቀን 2014 ዓ.ም በመካከለኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ተሸካሚ መስመር ላይ የማሻሻያ ስራ ያከናውናል፡፡

በዚህም ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 9፡00 ድረስ በሲቪል ሰርቪስ ፊት ለፊት፣ በሲ ኤሚ ሲ ልዩ ቤቶች፣ በተባበሩት፣ በሲ ኤ ሚ ሲ ሚካኤል እና አካባቢዎች፤

እንዲሁም በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 11፡00 ድረስ በአያት 49 ማዞርያ፣ በአየር መንገድ ቤቶች፣ በአያት 2፣ 3፣ 4 ኮንደሚኒየም፣ በቦሌ አራብሳ እና አካባቢዎቻቸው ኤሌክትሪክ ይቋረጣል፡፡

በመሆኑም በተጠቀሱት አካባቢዎች የሚገኙ ደንበኞቹ ይህንን ተገንዝበዉ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አሳስቧል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ሐምሌ 14 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply