ትኩረት ሰጥቶ ግብዓት እያሟላ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የግብርና ጽሕፈት ቤት ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች በተገኙበት የሰብል ልማት የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ ተገኝ አባተ 231 ሺህ 500 ሄክታር መሬት ለዘር እየተዘጋጀ መኾኑን ገልጸዋል፡፡ አምስት ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱንም አቶ ተገኝ አስታውቀዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply