“ትኩረት በተሰጣቸው የኢንቨስትመንት መስኮች የውጭ ኩባንያዎችን ለመሳብ የሚሲዮኖች ሚና ከፍተኛ ነው” አቶ መላኩ አለበል

ባሕር ዳር: ጥር 1/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቅድሚያ ትኩረት በተሰጣቸው የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ የሚሳተፉ ተወዳዳሪ የውጭ ኩባንያዎችን ለመሳብ በሚደረገው ጥረት የሚሲዮኖች ሚና ከፍተኛ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ። በአፍሪካ የአመራር ልሕቀት አካዳሚ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች፣ የሚሲዮን መሪዎች እና ተጠሪ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች የሚሰጠው ሥልጠና እንደቀጠለ ሲሆን፤ በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply