ትኩረት የሚሹት የተጓተቱ የመሥኖ ፕሮጀክቶች።

ባሕር ዳር: ሕዳር 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በመጓተት ላይ የሚገኙ አነስተኛና መካከለኛ የመሥኖ ፕሮጀክቶችን በበጀት ዓመቱ ለማጠናቀቅ እየሠራ እንደሚገኝ የአማራ ክልል መሥኖና ቆላማ አካባቢዎች ቢሮ ገልጿል። የቢሮው ምክትል ኀላፊ አየልኝ መሳፍንት እንዳሉት በአማራ ክልል 30 ሺህ 965 ሄክታር መሬት የሚያለሙና 61 ሺህ ማኅበረሰብ ተጠቃሚ ማድረግ ሚችሉ 249 አነስተኛና መካከለኛ የመሥኖ ፕሮጀክቶችን ይገነባሉ። ከዚህ ውስጥ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply