ትዉልደ ኢትዮጵያዊው የአሜሪካ የፀጥታ ምክርቤት ሀላፊ ሆኖ በጆን ባይደን ተሾመ፡፡ (አሻራ ጥር 1፣2013 ዓ.ም ) ዮሃንስ አብርሃም ይባላል፡፡ በትውልድ ኢትዮጵያዊ ነው፡፡ የጆን ባይዴን የካ…

ትዉልደ ኢትዮጵያዊው የአሜሪካ የፀጥታ ምክርቤት ሀላፊ ሆኖ በጆን ባይደን ተሾመ፡፡ (አሻራ ጥር 1፣2013 ዓ.ም ) ዮሃንስ አብርሃም ይባላል፡፡ በትውልድ ኢትዮጵያዊ ነው፡፡ የጆን ባይዴን የካ…

ትዉልደ ኢትዮጵያዊው የአሜሪካ የፀጥታ ምክርቤት ሀላፊ ሆኖ በጆን ባይደን ተሾመ፡፡ (አሻራ ጥር 1፣2013 ዓ.ም ) ዮሃንስ አብርሃም ይባላል፡፡ በትውልድ ኢትዮጵያዊ ነው፡፡ የጆን ባይዴን የካቢኔ አወቃቀር አማካሪ ነበር፡፡ ዛሬ ደግሞ የአሜሪካን የፀጥታ እና ደህንነት ጉዳይ ለሚመረምረው ምክርቤት ሀላፊ ሆኖ ተሹሟል፡፡… ዮሃንስ የጆንባይደር የአስተዳድር መዋቅርም ዋና ሀላፊ ነው፡፡ ዮሃንስ በዴሞክራቶች ዘንድ ተከባሪ ሰው ነው፡፡ ይህ መሆኑ ለግብፃውያን የሚመች አልሆነም፡፡ ባለፈው ሳምንት አሻራ እንደዘገበው ዮሃንስ በኢትዮጵያ ጉዳይ ለጆን ባይደን እንዳብራራ ተዘግቧል፡፡ በትራንፕ አስተዳድር ጊዜ አሜሪካ ለኢትዮጵያ በጎ እይታ አልነበራትም ማለት ይቻላል፡፡ የባይደን የተሻለ እንደሚሆን በርካቶች እየተናገሩ ነው፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply