ትውልደ-አሜሪካዊያን እና የዮናይትድ ስቴትስ ምርጫ

https://gdb.voanews.com/9A87EA30-3B09-4EDC-9DA3-1169B2F3EDD5_w800_h450.jpg

ቀጣዩን የዩናይትድ ስቴትስ መሪ የሚለየው ምርጫ የፊታችን ማክሰኞ ይደረጋል።ዮናይትድ ስቴትስን መኖሪያቸው ያደረጉ ትውልደ- ኢትዮጵያዊያንም በሀገሪቱ ሊኖር የሚገባውን አስተዳደር ይገነባልናል የሚሉትን ዕጩ ለመምረጥ እየተሰናዱ ነው። አንዳንዶቹም በቅድመ-ምርጫ  ስነ-ስርዓት በኩል ድምጻቸውን ከቀናት በፊት ሰጥተዋል። 

ሀብታሙ ስዩም የዘንድሮውን የዮናይትድ ስቴትስ ምርጫ መሰረት አድርጎ ሀሰባቸውን ለመስማት የተወሰኑ  ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አነጋግሯል።በመቀጠል ይሰማል። 

 

 

 

 

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply