ትውልደ ኢትዮጵያ ግዩራን ቦሌ ላይ

ለአገራቸው የተለያዩ ድጋፎችን እንደሚያደርጉና በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎችን እንደሚጎበኙ ሰሞኑን ወደ ትውልድ ሃገራቸው እየገቡ ያሉ ትውልድ ኢትዮጵያ ለቪኦኤ ተናግረዋል።

ሪፖርተሮቻችን እስክንድር ፍሬው እና ኬኔዲ አባተ ዛሬ ማለዳ በቦሌ ዓለም አቀፍ ማረፊያ በመገኘት ከተለያዩ አገሮች እየገቡ ያሉ ትውልደ ኢትዮጵያ ግዩራንን አነጋግረዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply