ትግራይን በተመለከተው ውይይት የአሜሪካ እና የአውሮፓ ሕብረት ባለስልጣናት ምን አሉ? – BBC News አማርኛ

ትግራይን በተመለከተው ውይይት የአሜሪካ እና የአውሮፓ ሕብረት ባለስልጣናት ምን አሉ? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/BA8D/production/_118875774_lindathom.jpg

በትግራይ ያለው ሰብዓዊ ቀውስን በተመለከተ የአሜሪካ እና የአውሮፓ ሕብረት ከፍተኛ ባለስልጣናት ውይይት አድርጋዋል። የተመድ የአሜሪካ አምባሳደር የሆኑት ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ፣ የአሜሪካ የልማት ኤጀንሲ (ዩኤስኤአይዲ) አስተዳዳሪ ሳማንታ ፓወር፣ የተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች ምክትል ዋና ፀሀፊ እና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እርዳታ አስተባባሪ ማርክ ሎውኮክ፣ የአውሮፓ ህብረት የቀውስ አስተዳደር ኮሚሽነር ያኔዝ ሌነርቼክ እና የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ የጄፍ ፌልትማን ተሳታሪ ሆነውበታል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply