ትግራይን አገር እናደርጋለን፤ “በውይይት እና በጦርነት” ሁሉንም ጉዳይ እንቋጫለን – የወንበዴው መሪ ደብረጽዮን

ትግራይ የሸመቀው የወንበዴና አሸባሪ ቡድን ረቡዕ ስብሰባ አካሄድኩ ብሎ በሚዘውራቸው ሚዲያ ዘግቦ ነበር። በስብሰባው ላይ የ4 ወር የሥራ አፈጻጸም የተገመገመ ሲሆን ደብረጽዮን ትግራይን ራስገዝ አገር እናደርጋለን ብሏል። “ተልዕኳችን” ሲል አገርን የማፍረስ ዕቅዱን የተናገረው ደብረጽዮን ዓላማችን ትግራይን አገር ማድረግ ነው ብሏል። ለራሱ ብቻ ሳይሆን ለሰበሰባቸው ደካሞች እጅግ ግራ በሚያጋባ ሁኔታ ሲናገር “የምንገኝበት ምዕራፍ በውይይት እና በጦርነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply