You are currently viewing ትግራይ ክልል በሚገኙ ዩንቨርሲቲዎች ልጆቻቸውን የሚያስተምሩ ወላጆች በአዲስ አበባ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቢሮ ተገኝተው ልጆቻቸው እንዲመለሱ ድምጻቸውን እያሰሙ ይገኛሉ የአማራ  ሚዲያ…

ትግራይ ክልል በሚገኙ ዩንቨርሲቲዎች ልጆቻቸውን የሚያስተምሩ ወላጆች በአዲስ አበባ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቢሮ ተገኝተው ልጆቻቸው እንዲመለሱ ድምጻቸውን እያሰሙ ይገኛሉ የአማራ ሚዲያ…

ትግራይ ክልል በሚገኙ ዩንቨርሲቲዎች ልጆቻቸውን የሚያስተምሩ ወላጆች በአዲስ አበባ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቢሮ ተገኝተው ልጆቻቸው እንዲመለሱ ድምጻቸውን እያሰሙ ይገኛሉ የአማራ ሚዲያ ማእከል ሐምሌ 16 2013ዓ/ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ልጆቻቸውን ትግራይ ክልል ውስጥ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ልከው የሚያስተምሩ ወላጆች እንዲሁም ቤተሰቦች በተባበሩት መንግስታት ድርጅት( UN) የአዲስ አበባ ቢሮ ፊት ለፊት በአሁን ሰዓት ድምፃቸውን እያሰሙ ይገኛሉ። ወላጆች እና ቤተሰቦች ለትምህርት የላኳቸው ልጆቻቸው እንዲመለሱላቸው አጥብቀው እየጠየቁ ናቸው የኢፕድ ዘገባ ነው

Source: Link to the Post

Leave a Reply