“ትግራይ ክልል እና የፌደራል መንግሥት ቅድመ ሁኔታዎችን አለዝበው መደራደር አለባቸው” – BBC News አማርኛ

“ትግራይ ክልል እና የፌደራል መንግሥት ቅድመ ሁኔታዎችን አለዝበው መደራደር አለባቸው” – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/DB81/production/_115139165_whatsappimage2020-10-30at11.23.49.jpg

ክራይሲስ ግሩፕ፤ በትግራይ ክልል እና በፌደራል መንግሥት መካከል ያለው ውጥረት አይሎ ወደ ግጭት ሊሸጋገር ይችላል ብሏል። ቡድኑ በሁለቱ አካላት መካከል ያለው አለመግባባት ተባብሶ ወዳልተፈለገ ደረጃ ከመድረሱ በፊት መፍትሔ ይሆናሉ ያላቸውን አማራጮች ሰንዝሯል። በዋነኛነት የተቀመጠው የፌደራል መንግሥትም ሆነ የትግራይ ክልል መንግሥት ያስቀመጧቸውን ቅድመ ሁኔታዎች አለዝበው ለድርድር መቅረብ እንዳለባቸው ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply