ትግራይ ወደ አዲስ እና የተሻለ ሕይወት ጉዞ ጀምራለች።የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቤኔ በ24 ሰዓት ውስጥ ወደ ሥራ ይገባል።በትግራይ የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞችም ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ሥራ ይጀምራሉ።

In Ethiopia,Tigray region’s interim Government Cabinet will start its function within 24 hours.On Monday all civil servants of the region back to work.Government office will be open.————————————የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቤኔ ከነገ ጀምሮ ወደ ስራ እንደሚገባ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ አስታወቁ።የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ

Source: Link to the Post

Leave a Reply