ትግራይ ውስጥ የወሲብ ጥቃት ሰለባ የሆኑ ሴቶችና ልጃገረዶች

https://gdb.voanews.com/E72BEA86-A5C8-406E-89E4-9F94A092A104_w800_h450.jpg

“ትግራይ ውስጥ ያለው ቀውስ፤ ሴቶችና ልጃገረዶች በአስከፊ ጥቃት ሥር” በሚል ርዕስ ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ጆርጅታውን ዩኒቨርሲቲ የሴቶች፣ የሰላምና የፀጥታ ተቋም ውስጥ በቅርቡ ውይይት ተካሂዷል። በግጭቶች ወቅት የሚፈፀሙ የፆታ ጥቃቶች ጉዳይ የተመድ ዋና ፀሃፊ ተወካይ ፓርማላ ፓተን እና ሌሎችም አንጋፋ ፖሊሲ አውጭዎች በተሳተፉበት ስብሰባ ላይ ከትግራይ የቀረቡ ድምፆችም ተሰምተዋል። አዳነ ፍሰሀየ የስብሰባውን ሂደት ተክታትላ ዘገባ አጠናቅራለች።

Source: Link to the Post

Leave a Reply