ቶትንሃም ፓፔ ማታር ሳረር ለስድስት ዓመት ተኩል በክለቡ እንዲቆይ አዲስ የኮንትራት ውል አስፈረመ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቶትንሃም ሆትስፐር አማካኝ ተጫዋቹ ፓፔ ማታር ሳረር በክለቡ ለስድስት ዓመት ተኩል እንዲቆይ አዲስ የኮንትራት ውል አስፈርሟል። ተጫዋቹ በ2021 ለቶትንሃም ቢፈርምም በውሰት ውል ለፈረንሳዩ ሜትስ ክለብ በመጫወት ላይ ይገኛል፡፡ ይሁንና ቶትንሃም አሁን ከተጫዋቹ ጋር ለስድስት ዓመት ተኩል የሚያቆየውን አዲስ ውል ተፈራርሟል። አዲሱ ስምምነት እስከ 2030 ክረምት ድረስ በክለቡ እንዲቆይ ያደርገዋል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply