ቶኒ ክሩሰ ጫማ ሊሰቅል ነው !የ34 ዓመቱ ጀርመናዊው የሪያል ማድሪድ አማካይ ቶኒ ክሩስ ከ2024 የአውሮፓ ዋንጫ በኋላ ከእግርኳስ አለም ራሱን እንደሚያገል ገልጿል ።”ለአለማችን ትልቁ ክለ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/F4PqyleInmzep3nGxAEIZ1jFkaS7uGAC-7dS2oAcOiESKUcg4qcSQgjUlcXOEiJKVN-xm2AF90-IdwRRFao43h1Vq4Tod93f6FOuJPmn0wbhOKh09oW03nKZUOCo5r79T6DM-4-USRpi-ekWZAAqp0fH-gCunZZwUAyTTP-pKCLvw_yWQo22P9fLbc2uzauXu6wqhPCr6nILxMotv_Ci7aSe6nFKZ1j7If2ysvB3oFmZ2opF1_PRIuFgPLakLZWKlnlDSJGsO3sQGN2xWzW2Nfywx5cen4-6hTlgC9efc6fAQe0o1rMZuPqab79p4Cd4ytMgNsaI5fJMCGSXHIatCQ.jpg

ቶኒ ክሩሰ ጫማ ሊሰቅል ነው !

የ34 ዓመቱ ጀርመናዊው የሪያል ማድሪድ አማካይ ቶኒ ክሩስ ከ2024 የአውሮፓ ዋንጫ በኋላ ከእግርኳስ አለም ራሱን እንደሚያገል ገልጿል ።

“ለአለማችን ትልቁ ክለብ ሪያል ማድሪድ በመጫወቴ ኩራት ይሰማኛል ፤ አዕምሮዬ ኳስ ማቆሚያው ጊዜ አሁን እንደሆነ ነግሮኛል ፤ በዋንጫ የተሳካ ጊዜ ስላሰለፍኩኝ ደስተኛ ነኝ ፤ ለአድናቂዎቼ እና ለማድሪድ ደጋፊዎች ከልብ ምስጋናዬን አደርሳለሁ ፤ Hala Madrid በማለት አሳውቋል ።

ቶኒ ክሩስ በማድሪድ ቤት
4) ሻምፒየንስ ሊግ
4) የላሊጋ ዋንጫ
4) ሱፐር ኮፓ
3) የአውሮፓ ሱፐር ካፕ
5) የክለብ አለም ዋንጫ
1) ኮፓ ዴ ላሬ ማሳካት ችሏል።

በጋዲሳ መገርሳ

ግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply