ቶኒ ክሩሰ ጫማ ሊሰቅል ነው !

የ34 ዓመቱ ጀርመናዊው የሪያል ማድሪድ አማካይ ቶኒ ክሩስ ከ2024 የአውሮፓ ዋንጫ በኋላ ከእግርኳስ አለም ራሱን እንደሚያገል ገልጿል ።

“ለአለማችን ትልቁ ክለብ ሪያል ማድሪድ በመጫወቴ ኩራት ይሰማኛል ፤ አዕምሮዬ ኳስ ማቆሚያው ጊዜ አሁን እንደሆነ ነግሮኛል ፤ በዋንጫ የተሳካ ጊዜ ስላሰለፍኩኝ ደስተኛ ነኝ ፤ ለአድናቂዎቼ እና ለማድሪድ ደጋፊዎች ከልብ ምስጋናዬን አደርሳለሁ ፤ Hala Madrid በማለት አሳውቋል ።

ቶኒ ክሩስ በማድሪድ ቤት
4) ሻምፒየንስ ሊግ
4) የላሊጋ ዋንጫ
4) ሱፐር ኮፓ
3) የአውሮፓ ሱፐር ካፕ
5) የክለብ አለም ዋንጫ
1) ኮፓ ዴ ላሬ ማሳካት ችሏል።

በጋዲሳ መገርሳ

ግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply