You are currently viewing ቻይናውያን ቢሊየነሮች ለምንድን ነው የሚሰወሩት? – BBC News አማርኛ

ቻይናውያን ቢሊየነሮች ለምንድን ነው የሚሰወሩት? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/0c10/live/a895e3d0-be50-11ed-a9bc-7599d87091be.jpg

ባለፈው ወር የቴክኖሎጂ ኢንዱስትሪውን የሚመሩት ቻይናዊው ቢሊየነር የባኦ ፋን ደብዛ መጥፋት በአገሪቱ እየተለመደ የመጣውን አወዛጋቢ ክስተት፣ የቢሊየነሮች ደብዛ መጥፋት እንደገና መነጋገሪያ አድርጎታል። ባኦ ፋን፣ ቻይና ሬናይሰንስ ሆልዲንግስ የተባለ ኩባንያ መሥራች ናቸው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply