
የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አገራቸው ጦርነት ውስጥ የሚገኙት ሩሲያ እና ዩክሬንን ወደ ሰላም እንዲመጡ ለማደራደር ዝግጁ መሆኗን ገልጸዋል። ከዚህ ቀደም ሁለቱን አገራት ለማደራደር በተዋጊዎቹ በኩል ተቀባይነት ከሚኖራቸው ግለሰቦች መካከል የቀድሞ የጀርመኗ ቻንስለር አንጌላ መርክል እና የቻይናው ዢ ናቸው ሲባል ቆይቷል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post