ኮቪድ-19 ያስከተለውን ሰቆቃ ለመመከት በሚል ቻይና በመላው ዓለም ለሚገኙ 200 ሀገራት የክትባት ድጋፍ አዘጋጅታለች ሲል የዘገበው ዢኑዋ ነው፡፡
ቻይና እስካሁን ከ300 ቢሊዮን በላይ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎችን ለበርካታ ሀገራት መስጠቷና በተመሣሣይም ከ4 ነጥብ 8 ቢሊዮን በላይ የመመርመሪያ ቁሣቁሶችን ማበርከቷን የዘገበው ፒፕልሥ ዴይሊ ነው ፡፡
ቀን 16/11/2013
አሐዱ ራድዮ 94.3
Source: Link to the Post