
ቻይና በናንሲ ፔሎሲ ላይ ማዕቀብ ጣለች፡፡
ቻይና የአሜሪካ ኮንግረስ አፈጉባዔ ናንሲ ፔሎሲ ወደ ታይዋን ካደረገችዉ ጉብኝት በኋላ ማዕቀብ እንደጣለችባት ገልጻለች፡፡
የቻይናዉ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በናንሲ እና የቅርብ ቤተሰቦቻቸዉ ላይ ሀገሪቱ ማዕቀብ መጣሏን ገልጸዋል፡፡
ፔሎሲ በቻይና ማዕቀብ የተጣለባቸዉ ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች መካከል አንዷናቸዉ ሲል በሉምበርግ ኒዉስ ዘግቧል፡፡
በእስከዳር ግርማ
ሐምሌ 29 ቀን 2014 ዓ.ም
ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/channel/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast
ዌብሳይት https://ethiofm107.com/
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
Source: Link to the Post