ቻይና ኢዲስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሾመች፡፡

ኪን ጋንግ አዲሱ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሆነው መሾማቸውን የሀገሪቱ ተሾመዋል፡፡

ኪን ጋንግ በአሁን ወቅት በአሜሪካ የቻይና አምባሳደር በመሆን እያገለገሉ እንደሚገኙ ሮይተርስ ዘግቧል፡፡

በአሁኑ ወቅት ዋንግ ዪን የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በመሆን እያገለገሉ እንደሚገኙ ይታወቃል፡፡

በአቤል ደጀኔ
ታህሳስ 21 ቀን 2015 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply