“ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቆየ የልማት ትብብር አጠናክራ ለመቀጠል ትሠራለች”ሊዩ ዋይ

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እና የቻይና የንግድ እና ኢንቨስትመንት ትውውቅ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ሃሰን መሐመድ፣ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው፣ የአዲስ አበባ ንግድ እና የዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት የሥራ ኅላፊዎች እና የቻይና የንግድ ምክር ቤት ልዑክ ተሳትፈዋል፡፡ አቶ ሃሰን መሐመድ በዚህ ወቅት እንደገለጹት ኢትዮጵያ እና ቻይና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply