“ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች” አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ገለጹ። በቅርቡ በኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑክ በቻይና ያደረገው ይፋዊ የሥራ ጉብኝት የአገራቱን ግንኙነት በማጠናከር በኩል ትልቅ ድርሻ አለው ብለዋል። ልዑኩ በቆይታው ከቻይና ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሀላፊዎች ጋር የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ሊጠናከር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply