You are currently viewing ቻይና የኒውክሌር መሳሪያዎቿን በከፍተኛ ሁኔታ አስፋፍታለች፡ አሜሪካ – BBC News አማርኛ

ቻይና የኒውክሌር መሳሪያዎቿን በከፍተኛ ሁኔታ አስፋፍታለች፡ አሜሪካ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/b874/live/0c0dc320-6f1c-11ee-a503-4588075e3427.jpg

ቻይና ባለፈው አንድ ዓመት የኒውክሌር ክምችቷን በከፍተኛ ደረጃ በማስፋፋት አሁን ላይ 500 ማድረሷን አሜሪካ አስታወቀች። በፔንታጎን ይፋ ባደረገው ዓመታዊ ሪፖርት ቤይጂንግ በአውሮፓውያኑ 2030 የኒውክሌር ጦር መሳሪያዋን በእጥፍ በማሳደግ ከ1,000 በላይ ለማሳደግ ማቀዷን ገልጿል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply