ቻይና የአሜሪካ ውሳኔ እንዳዘናት ገለጸች፡፡ቻይና የፍልስጤም የተባበሩት መንግስታት አባልነትን ጥያቄ አሜሪካ ዉድቅ ማድረጓ እንዳሳዘናት ገልፃለች። የቻይና የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሊ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/jMic4nBjlrTe53Bf0dA30cNlO277yLZeJN3SQ5IG3Vw22Fe7Gt92VFm7C2OiorbBHO-17ipJgDCXNc-_Cd-qcUlsOgQ10PyRy9gi8qI5Y5xj-bLpUjtMQKHMomgbBORT7Hnt8dS0lsqJ3HJ8aAP75lFj1ZGs-zbTj-jt4XZHT_VXBMAwRHOk6XdaZULR05ckUPc57zQNxSHcpqxqgazdpX0k_LkHx28ODX5eN5JLg8dZ09hhGQiYfR2jFv3w_fdnb30rAqMdv4XvCDcQ-KJtnSTwEEzKoVQVsZk00djRp1XTnFKD_0NGCkn8d39lAmwAB5Z5NLtRopLe4HriCbAaEg.jpg

ቻይና የአሜሪካ ውሳኔ እንዳዘናት ገለጸች፡፡

ቻይና የፍልስጤም የተባበሩት መንግስታት አባልነትን ጥያቄ አሜሪካ ዉድቅ ማድረጓ እንዳሳዘናት ገልፃለች።

የቻይና የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሊኔ ጂያን አሜሪካ ድምፅን በድምፅ የመሻር መብቷን በመጠቀም ወድቅ ማድረጓ አሳዝኖናል ብለዋል።

የዉሳኔ ሀሳቡ 12 አባል ሀገራት ድምፅ ያገኘ ሲሆን፣ ዩናይትድ ስቴትስ ተቃዉሞዋን ስትገልፅ ብሪታኒያ እና ስዊዘርላንድ ድምፀ ተአቅቦ አድርገዋል።

ፍልስጤም የድርጅቱ ቋሚ አባል ሀገር እንድትሆን ከደገፉ ሀገራት መካከል የአሜሪካ አጋሮች ፈረንሳይ፣ጃፖን እና ደቡብ ኮሪያ ይገኙበታል፡፡

በሐመረ ፍሬው

ሚያዝያ 12 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply