“ችግርን በውይይት የሚፈታ ሀገር ዘላቂ ልማት እና ሰላም ይኖረዋል” ኢብራሂም ሙሐመድ (ዶ.ር)

ደብረ ታቦር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ከፎገራ ወረዳ እና ከወረታ ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋር በወረታ ከተማ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱም ችግሮች በሰላማዊ መንገድ መፍታት እንደሚገባ ተመላክቷል። ግጭት ሕዝብን እና ሀገርን በእጅጉ እንደሚጎዳም ተነስቷል። የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳደሪ ጥላሁን ደጀኔ የራቀውን ሰላም በራሳችን አቅም መመለስ ካልቻልን በስተቀር ስለፈለግነው ብቻ ማምጣት አይቻልም ብለዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply