ባሕርዳር፡ ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ግብርና ምርምር ማዕከል በተያዘው በጀት ዓመት ከ2 መቶ በላይ የምርምር ሥራዎችን በማከናወን የግብርና ልማቱን ለማፋጠን እየሠራ እንደሚገኝ አስታውቋል። ማዕከሉ በቴክኖሎጂ፣ በደን ልማት፣ በአፈርና ውኃ፣ በመኖና ሥነ አመጋገብ ዘርፍ፣ በእንስሳት ዝርያ ብዜትና ማሻሻል፣ በሰብል ምርምር እንዲሁም በማኅበራዊ ምጣኔ ሃብትና ቴክኖሎጂ ሥርፀት ዘርፎች የምርምር ሥራ እያከናወነ ይገኛል። ለአካባቢው ስነምህዳር ተስማሚ […]
Source: Link to the Post