ችግር ፈችው የቀለም ቀንድ!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ መሠረታዊ ከኾኑ ግብዓቶች ውስጥ የመማሪያ እና የማጣቀሻ መጽሐፍት አቅርቦት አንዱ ነው። በተለይም ደግሞ ቤተ መጽሐፍትን ከማቋቋም ባለፈ የትምህርት ሥርዓቱን በሚመጥኑ በቂ የማጣቀሻ መጽሐፍት ማደራጀት የተማሪዎችን የተወዳዳሪነት አቅም ከሚያሳድጉ ግብዓቶች ውስጥ ይጠቀሳል። ይሁን እንጅ በአንዳንድ የክልሉ አካባቢዎች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች የመማሪያ ክፍሎችን ከመገንባት ባለፈ ጥራትን ለማረጋገጥ መሠረት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply