“ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ጥረት ማድረግ ይገባል” የአማራ ክልል የሰላምና ደህንነት ቢሮ ኅላፊ እና የጎንደር ቀጣና የኮማንዶ ፖስት ክላስተር አስተባባሪ አቶ ደሳለኝ ጣሰው

ጎንደር: ነሐሴ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ወቅታዊ ጉዳይን አስመልክቶ በከተማዋ ከሚገኙ የመንግሥት ተቋማት የሥራ ኀላፊዎች ጋር የውይይት መድረክ ተካሂዷል። የውይይቱ ተሳታፊዎችም የሕዝብን ጥያቄ ተቀብሎ በተገቢው መንገድ መመለስ መቻል አስፈላጊ ስለመኾኑ በውይይቱ ተናግረዋል። በመድረኩ አንድነትን ማጠናከር እና በኅብረት መቆም ተገቢ ስለመኾኑ የተነሳ ሲኾን ተቀራርቦ ችግሮችን በውይይት መፍታት እንደሚገባ ተመላክቷል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply