ችግሮችን በውይይት መፍታት እንደሚገባ በጸጥታ ችግር ምክንያት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፖስት በቁጥጥር ሥር ውለው የነበሩ ወጣቶች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተከሰተው የጸጥታ ችግር ምክንያት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፖስት በቁጥጥር ሥር ውለው በባሕር ዳር ማረሚያ ቤት የቆዩ 1 መቶ 38 ወጣቶች ሥልጠና ወስደው ወደ ማኅበረሰቡ እንዲቀላቀሉ ተደርጓል። ወጣት ዘላለም ጸሐይ በቁጥጥር ሥር ከዋለ ጊዜ ጀምሮ ስለሰላም መሠልጠኑን ተናግሯል፤ ለሁሉም ሊሰጥ የሚገባ ሥልጠና ወስደናል ነው ያለው። ችግሮች ቢኖሩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply