ችግኝ ከመትከል ባለፈ የተከለሉ ደኖችን በመጠበቅ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል እየሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ሥነ ህይወታዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው ሀገር በቀል ችግኞችን በየዓመቱ በማፍላት እየተከለ ይገኛል። መምሪያው የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራ ልማት መርሐ ግብርን በመተማ ወረዳ ኮኪት ቀበሌ አስጀምሯል። በዛሬው የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራ ልማት መርሐ ግብር በዞኑ በሚገኙ አራት ወረዳዎች እና በሦሥት ከተማ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply