ደብረ ታቦር : ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ችግኞችን ከመትከል ባለፈ እንዲጸድቁ ያለመ ሥራ እየሠራ መኾኑን ለዚህም አሠራር ማበጀቱን የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ አስታውቋል። የከተማው የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ ሰልጣኞችና በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ችግኝ ተክለዋል፡፡ የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር “ነገን ዛሬ እንትከል” በሚል መሪ መልዕክት የአረንጓዴ አሻራ 5ኛ ዓመት የችግኝ ተከላ መርኃ ግብርን […]
Source: Link to the Post