“ችግኞችን ከመትከል ባለፈ እንዲጸድቁ ጥበቃና እንክብካቤ ማድረግ ይገባል” የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ‹‹ነገን ዛሬ እንትከል›› በሚል መልዕክት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እንዳሉት በሰው ልጆች የጥንቃቄ ጉድለት በሚፈጠር የአየር ንብረት ለውጥ በሥነ ምሕዳር እና በሰው ልጆች ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይ ፈተና ኾኗል፡፡ ችግሩን ለመፍታት ኢትዮጵያ ባለፉት አራት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply