“ኀብረተሰቡ ለጽዱ ኢትዮጵያ ከሚያበረክተው ገንዘብ ላይ አንድ ሦስተኛውን ጨምሬ አስገባለሁ” የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኅብረተሰቡ ለጽዱ ኢትዮጵያ ከሚያበረክተው ገንዘብ ላይ አንድ ሦስተኛውን ጨምሮ እንደሚያስገባ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታውቋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ እንደገለጹት የጽዱ ኢትዮዽያ ፕሮጀክት ጉዳይ ከገንዘብ ያለፈ ትርጉም ያለው በመኾኑ ንግድ ባንኩ እያንዳንዱ ዜጋ ከሚያደርገው ድጋፍ ላይ አንድ ሦስተኛውን ጨምሮ ያስገባል ብለዋል። አንድ ዜጋ ሦስት ብር ሲያስገባ ባንኩ አንድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply