You are currently viewing ኃያላን የሚፎካከሩበት የአፍሪካ ቀንድ አገራት ትብብር የት ድረስ ይዘልቃል? – BBC News አማርኛ

ኃያላን የሚፎካከሩበት የአፍሪካ ቀንድ አገራት ትብብር የት ድረስ ይዘልቃል? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/5891/live/a76b1730-c429-11ed-95f8-0154daa64c44.jpg

ሰኞ መጋቢት 04/2015 ዓ.ም. ዋነኞቹ የአፍሪካ ቀንድ አገራት መሪዎች በተለያዩ ከተሞች ተገናኝተው መክረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ደቡብ ሱዳን በመሄድ ከፕሬዝዳንት ሳልቫኪር ጋር ተወያይተዋል። የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ደግሞ በአሥመራ የሱዳን ም/ፕሬዝዳንት ሌ/ጄኔራል ዳጋሎን እና የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሐሰንን አነጋግረዋል። የኃያላን ፍላጎት ከፍተኛ በሆነበት አካባቢ የሚደረግ ትብብር ዘለቄታ እና ተግዳሮቱ ምን ምንድን ነው?

Source: Link to the Post

Leave a Reply