ኅብረተሰቡ ለሰላም ያሳየውን ጽኑ ፍላጎት በተግባር ሊያረጋግጥ እንደሚገባ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው አሳሰቡ።

እንጅባራ: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ”ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ሁለንተናዊ ብልጽግና ”በሚል መሪ ሃሳብ ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ የሚመክር ሕዝባዊ ውይይት በቻግኒ ከተማ እየተካሄደ ነው። የቻግኒ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ይበልጣል ሰይድ በክልሉ ባለፉት ወራት የተፈጠረው የሰላም መደፍረስ በርካታ ሰብዓዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ማኅበራዊ ጉዳት አድርሷል ብለዋል። የፀጥታ መዋቅሩ ከኅብረተሰቡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply