ኅብረተሰቡ ሞተር አልባ ትራንስፖርትን እንዲያዘወትር ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሞተር አልባ ትራንስፖርት የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት በርካታ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በባሕር ዳር ከተማ ይፋ ኾኗል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትራንስፖርት ጽሕፈት ቤት ከክልሉ ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባለሥልጣን ጋር በመተባበር ባለድርሻ አካላት በተሳተፉበት የሞተር አልባ ትራንስፖርት የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ይፋ ኾኗል። በሥነ ሥርዓቱ የተገኙት የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ባለሥልጣን ዋና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply