ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የየብስ ትራንስፖርት አገልግሎት በበርካታ ችግሮች የተተበተበ መኾኑ ይታወቃል። ደረጃውን የጠበቀ መንገድ በበቂ አለመኖር፣ የትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች እጥረት፣ በዘርፉ የተሠማሩ አገልግሎት ሰጪዎች የሥነ ምግባር ችግር እና የተገልጋዩ ሕዝብ ቸልተኝነት እንዲኹም ተስፋ ቆራጭነት ለችግሩ ባለድርሻ መኾናቸውንም አስተያየት ሰጪዎች ይናገራሉ። በአማራ ክልልም በቂ የትራንስፖርት አውቶቡሶች አለመኖር፣ ከተመን በላይ ማስከፈል፣ ትርፍ መጫን፣ ተሳፋሪን […]
Source: Link to the Post