ኅብረተሰቡ በከተማ አሥተዳደሩ በሰላም፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ላይ የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ ተጠየቀ፡፡

ደሴ: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ከልዩ ልዩ የልማት ድርጅቶች መሪዎች እና ሠራተኞች፣ ከመንግሥት ተቋማት መሪዎች እና ሠራተኞች ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ የክልሉ ሁኔታ ዙሪያ በደሴ ከተማ ምክክር እየተካሄደ ነው። የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ ከሕዝብ ፍላጎት በመነሳት በሰላም በልማት እና በመልካም አሥተዳደር የተከናወኑ ተግባራት በደሴ ከተማ በሁሉም ዘርፍ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply