ኅብረተሰቡ የወባ ትንኝ መከላከያ ዘዴዎችን በአግባቡ በመጠቀም ከበሽታው ራሱን እንዲጠብቅ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ አዳነ መስፍን በንግድ ሥራ የሚተዳደሩ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ናቸው።የመኖሪያ አካባቢያቸው ረግረጋማ በመኾኑ ብዙ ሰው በወባ እንደሚታመም ነግረውናል። አቶ አዳነ የአልጋ አጎበር ይጠቀሙ እንደኾነ ስንጠይቃቸው “ከቀበሌ በቤተሰብ ብዛት የተሰጠን አጎበር ቢኖርም ለሰውነት አላርጂክ ይፈጥራል በሚል እስካሁን አልተጠቀምንበትም፤ አሁን ግን ቤተሰቤ በሙሉ በተደጋጋሚ በወባ ስለታመመ ለመጠቀም እያዘጋጀነው እንገኛለን” ብለዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply