ኅብረተሰቡ የጽንፈኝነት አስተሳሰቦች እና ተግባራትን በመታገል የቀደመ አንድነቱን ሊያጸና እንደሚገባ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳዳር አሳሰበ።

እንጅባራ: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በብሔረሰብ አሥተዳደሩ የ9 ወራት ወቅታዊ የፀጥታ እና የልማት ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ በእንጅባራ ከተማ ተካሂዷል። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው ባለፉት 9 ወራት የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ ተከትሎ የጠላት እንቅስቃሴን ታሳቢ ያደረገ የሕዝብ ንቅናቄ በመፍጠር ሊደርስ የሚችለውን ቀውስ መቀነስ መቻሉን ተናግረዋል። ከገባንበት ቀውስ ለመውጣት ብቸኛው መፍትሔ ሕዝባዊ አንድነትን ማፅናት ነው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply